የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




2 ሳሙኤል 22:50 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አቤቱ፥ ስለ​ዚህ በአ​ሕ​ዛብ ዘንድ አመ​ሰ​ግ​ን​ሃ​ለሁ፥ ለስ​ም​ህም እዘ​ም​ራ​ለሁ።

ምዕራፉን ተመልከት

አዲሱ መደበኛ ትርጒም

ስለዚህ እግዚአብሔር ሆይ፤ በአሕዛብ መካከል አመሰግንሃለሁ፤ ስምህንም በመዝሙር እወድሳለሁ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ - (ካቶሊካዊ እትም - ኤማሁስ)

ስለዚህ ጌታ ሆይ፥ በሕዝቦች መካከል አመሰግንሃለሁ፤ ለስምህም ምስጋና እዘምራለሁ።

ምዕራፉን ተመልከት

አማርኛ አዲሱ መደበኛ ትርጉም

ጌታ ሆይ! ስለዚህ በሕዝቦች መካከል አመሰግንሃለሁ፤ ለስምህም እዘምራለሁ።

ምዕራፉን ተመልከት

መጽሐፍ ቅዱስ (የብሉይና የሐዲስ ኪዳን መጻሕፍት)

አቤቱ፥ ስለዚህ በአሕዛብ ዘንድ አመሰግንሃለሁ፥ ለስምህም እዘምራለሁ።

ምዕራፉን ተመልከት



2 ሳሙኤል 22:50
7 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች  

የን​ጉ​ሡን መድ​ኀ​ኒት ታላቅ ያደ​ር​ጋል፤ ቸር​ነ​ቱ​ንም ለቀ​ባው ለዳ​ዊ​ትና ለዘሩ፥ ለዘ​ለ​ዓ​ለም ያደ​ር​ጋል።”


በወ​ደ​ድ​ኋ​ቸው ፋንታ አጣ​ሉኝ፥ እኔ ግን እጸ​ል​ያ​ለሁ።


አሕ​ዛ​ብም እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን ያመ​ሰ​ግ​ኑ​ታል፤ ይቅር ብሎ​አ​ቸ​ዋ​ልና፤ መጽ​ሐፍ እን​ዲህ ብሎ​አ​ልና፥ “አቤቱ፥ ስለ​ዚህ በአ​ሕ​ዛብ መካ​ከል እገ​ዛ​ል​ሃ​ለሁ፤ ስም​ህ​ንም አመ​ሰ​ግ​ና​ለሁ።”