ቍጣውንም አነሣሥተሃልና፥ በአምስቱም መንግሥታት ላይ ሥልጣንን የሰጠህ እግዚአብሔርን ማምለክ ቸል ብለሃልና፥ ከእግዚአብሔር እጅ የምታመልጥ ይመስልሃልን?