ኀጢአተኞች ሰዎች ይኸን ሁሉ ያደርጋሉና በሕግ ከአልታዘዘ ከተጠላ ሥራ ሁሉና ርኩስ መብልን ከመብላት፥ እግዚአብሔርም ከማይወደው ሥራ ሁሉ ይጠበቃሉ።