ዳግመኛም አንተንና የአንተን ሥራ የሚሠሩትን ሲኦል ትከተላቸዋለች፤ የአንተ መምህር አባታችን አዳምን ስለ አሳተ የዐለምን ሁሉ ኀጢአት ወደ ራሱ የሚመልስ ሰብልያኖስ ነውና፤