እግዚአብሔር ያይደለህ አንተ ደካማ ሰው ሆይ! ለምን ትኰራለህ? ዛሬ ሰው ነህ፤ ነገም መሬትና ዐመድ ነህ፤ በመቃብርህም ትልና ብስባሽ ትሆናለህ።