በኀይልም ይነሣል፤ በዛብሎን ዕጣ ይሰፍራል፤ በመቄዶንያም ሰልፍን ያስነሣል፤ ከሰማርያም ቀለቡን ይቀበላል፤ ከሶርያም እጅ መንሻን ይሰጡታል።