እግዚአብሔር ከዚህ ዓለም ስም አጠራራቸውን አጠፋ ዘንድ በትእዛዜ የማይኖሩ ትዕቢተኞችን እኔ ተበቅዬ አጠፋቸዋለሁ ብሏልና፥ ከእርሱ አስቀድሞ የነበሩ ኃጥኣንን እንዳጠፋቸው በጊዜው ይበቀለዋል።