ከዚህም በኋላ የጻድቃንን ሬሳዎች ወደ ጣለበት ቦታ ሄደ፤ ነገር ግን አላገኛቸውም፤ ይቀብራቸው ዘንድ ወድዶአልና። ነገር ግን ሄዶ ሬሳቸውን እንዳይነካ እግዚአብሔር ሰውሯቸዋልና አጣቸው።