የአባታቸውን ትእዛዝ ይጠብቃሉና፥ በጎ ሥራንም በመሥራት ጸንተዋልና፥ እግዚአብሔርንም ፈጽመው ይፈሩታልና እነርሱን እሺ ማሰኘት ተሳናቸው።