የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ መቃ​ብ​ያን ካልእ 6:16 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

እነ​ር​ሱም፥ “እግ​ዚ​አ​ብ​ሔር ፈጣ​ሪህ እንደ ሆነ አስብ” እያሉ የሚ​ገ​ባ​ውን ሁሉ ነገ​ሩት፤ “ከዚ​ህም ትዕ​ቢ​ትህ የሚ​ሽ​ር​ህና ከአ​ባ​ትህ ከዲ​ያ​ብ​ሎስ ጋራ ወደ ታች ወደ ገሃ​ነም የሚ​ያ​ወ​ር​ድህ አለ፤ በዚ​ያም አን​ተን የበ​ደ​ል​ንህ በደል ሳይ​ኖር፥ ፈጣ​ሪ​ያ​ችን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ንም እያ​መ​ለ​ክን ሳለን፥ እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ር​ነ​ቱ​ንም በመ​ፍ​ራት እየ​ሰ​ገ​ድ​ን​ለት ሳለን በእ​ሳት እን​ዳ​ቃ​ጠ​ል​ኸን ፍዳ​ህን ሁሉ ትጨ​ር​ሳ​ለህ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ መቃ​ብ​ያን ካልእ 6:16
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች