እርሱም እንዲህ አላቸው፥ “ጌቶች እሺ በሉኝ፤ ምን ላድርግላችሁ? ያዘዛችሁኝን ሁሉ አደርግ ዘንድ ነፍሴን አትውሰዷት፤” ፈጽመውም አስፈሩት።