እነርሱ ግን ይወጉት ዘንድ በጣዖቶቻቸው ኀይል ይመጡ ነበር፤ በጣዖቶቻቸውም ስም ጠርተው ይረግሙት ነበር፤ ነገር ግን እምነቱን በፈጣሪው በእግዚአብሔር ላይ አድርጓልና ድል የሚነሣው አልነበረም።