አይሁድ የሚከለከሉትን ሥርዐት እርሱም ይከለከል ነበር፤ አይሁድም የሚጠብቁትን ትእዛዝ ሰምቶ ይጠብቅ ነበር፤ እርሱ ልዩ ሞዓባዊ ወገን ሲሆን አይሁድ የሚከለከሉትን ምግብም ይከለከል ነበር።