ሰዱቃውያንም እንዲህ ይላሉ፥ “ነፍሳችን ከሥጋችን ከወጣች በኋላ ከሞት አንነሣም፤ ለነፍስና ለሥጋም ትንሣኤ የላቸውም፤ ከሞትንም በኋላ አንነሣም።”