ፈሪሳውያንም እንዲህ ይላሉ፥ “የሙታንን መነሣት እናምናለን፤ ነገር ግን ነፍሳትን በምድር ያይደለ በሰማያት ሌላ ሥጋ ያለብሳቸዋል።”