ዝናም ምድርን ባጠገባት ጊዜ ርጥብ እንጨት ቅጠልን እንደምታወጣ፥ ስንዴም ፍሬን እንደምታፈራ፥ እህልም ዝርዝርን እንደምታስገኝ፥ እግዚአብሔርም ከወደደ ፍሬዋን ትከለክል ዘንድ እንደማትችል፥