በአንገትህ የታሠረች ያች ገመድም በእናትህ ማኅፀን ከሲኦል ግንድ ለአንተ ትበቅላለችና። አንተም ባደግህ ጊዜ እርሷም ታድጋለችና።