ከእግዚአብሔር እጅ አታመልጥምና እንደዚህ አታስብ፤ ሳትወድ ትነሣለህ፤ በሞትህም ጊዜ የተያዝህባት የሲኦል ገመድ በአንገትህ አለችና ሳትወድ ይፈረድብሃል።