የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ መቃ​ብ​ያን ካልእ 14:10 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አንተ ዕውር አይ​ሁ​ዳዊ ካለ​መ​ኖር የፈ​ጠ​ረ​ህን፥ እንደ ምራ​ቅም ስት​ሆን ሰው ያደ​ረ​ገ​ህን እግ​ዚ​አ​ብ​ሔ​ርን አላ​ዋቂ ታደ​ር​ገ​ዋ​ለ​ህን? በም​ሳ​ሌ​ውና በመ​ልኩ የፈ​ጠ​ረህ ነፍ​ስ​ህ​ንና ሥጋ​ህን አዋ​ሕዶ ማስ​ነ​ሣት ይሳ​ነ​ዋ​ልን?

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ መቃ​ብ​ያን ካልእ 14:10
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች