የእግዚአብሔርን ቃል ከአመኑ ደጋግ ነገሥታትና መኳንንት ጋር እንደሚነግሡ ዐውቀው፥ ኋላም የሚደረገውን በልቡናቸው አይተው፥ በእሳት መካከል እንደ ሰም ሰውነታቸውን ለሞት ሰጡ።