ሁሉ እንዲያልፍ ዐውቀው ስላመኑበት፥ ለጣዖትም ስላልሰገዱ፥ የሞተውንና የረከሰውንም መሥዋዕት ስላልበሉ፥ ከእግዚአብሔር ምስጋናን ያገኙ ዘንድ ሰውነታቸውን ለሞት ሰጡ።