ቍጣውንም ብዙ ጊዜ ይመልስላቸዋል፤ ሥጋዊና ደማዊ እንደ ሆኑ የሚያውቃቸው ስለ ሆነ ይቅር ባይ ነውና፥ በመቅሠፍቱ ሁሉ አያጠፋም፤ ነፍሳቸውም ከሥጋቸው በተለየች ጊዜ ወደ መሬትነታቸው ይመለሳሉ።