ልቡናችሁንም ለእግዚአብሔር የቀና አድርጉ፤ ነፍሳችሁን ታድኑ ዘንድ በእርሱ እመኑ፤ በመከራችሁም ቀን ከጠላታችሁ እጅ አድናችኋለሁ።