በድንኳኑ ውስጥ ያዘዛችሁን ያልጠበቃችሁ፥ ከራሳችሁም ፈቃድ በቀር ፈቃዱን ያላደረጋችሁ የእስራኤል ኀያላን ወዮላችሁ! ይኸውም ትዕቢትና ትዝኅርት፥ ዝሙትና ስስት፥ ስካርና መጠጥ፥ በሐሰትም መማል ነው።