እግዚአብሔርም ከወንድሞቹ ከሌዋውያኑ ልጆች ሁሉ ይልቅ እጅግ ወደደው፤ ካህናቱንም ይሾማቸዋልና በእነርሱ ዘንድ እንደ እግዚአብሔር አስመሰለው።