የሚገዳደሩ ግን ምድር እንዳሰጠመቻቸው እንደ ቆሬ ልጆች ይሆናሉ፤ እንዲሁም ኃጥኣን እስከ ዘለዓለም ድረስ መውጫ ወደሌላት ወደ ገሃነም እሳት ይገቡ ዘንድ አላቸው።