በኢየሩሳሌም በድንኳኑና ሰሎሞን በሠራው ቤተ መቅደስ የእግዚአብሔር ማደሪያ፥ የልዑልም የስሙ ማረፊያ፥ የእስራኤልም ቅዱስ ማደሪያ እስኪሆን ድረስ ለሳሙኤልና ለኤልያስ አምልኮቱን አጸናላቸው።