ማርና ወተትን የምታስገኝ፥ ለአብርሃም የማለለትን፥ ያባቶቻቸውን ርስት ይሰጣቸው ዘንድ ተስፋ በሰጣቸው በፈጣሪያቸው በእግዚአብሔር በሕጉ ድንኳን ውስጥ ስሙ በእነርሱ ይመሰገን ዘንድ ለአምላካቸው መገዛትን አላቃለሉም።