በለዓምን፥ “አንተ የረገምኸው የተረገመ፥ የመረቅኸውም የተመረቀ ነውና ትረግምልኝ ዘንድ ና፤ እኔም የሚያከብርህን ብዙ ወርቅና ብር እሰጥሃለሁ” ብሎታልና።