አንተም መንግሥትህን ያቀናልህ ዘንድ መልካም አኑዋኑዋራቸው እግዚአብሔርን እንዳገለገሉት ከአንተ አስቀድሞ እንደ ነበሩ እንደ ደጋጎች ነገሥታት ስምህን መልካም ያደርግልህ ዘንድ ሥራህን አቅና።