እንዲሁም በሚያልፍ በዚህ ዓለም የምትኖሩ እናንተ ነገሥታቱና መኳንንቱ በሚገባ ሥራ ጸንተው የኖሩ ከእናንተ አስቀድሞ የነበሩ አባቶቻችሁ መንግሥተ ሰማያትን እንደ ወረሱ፥ ስማቸው ለልጅ ልጅ ያማረ እንደ ሆነ አስቧቸው።