የሴፎር ልጅ ባላቅም በለዓምን አለው፥ “እኔ ትረግምልኝ ዘንድ ወድጄ ነበር፤ አንተ ግን አልረገምኻቸውም፤ በፊቴም ፈጽመህ መረቅኻቸው፤ አንተም ብትረግምልኝና ስጠኝ ብትለኝ እኔ ቤት ሙሉ ወርቅና ብር በሰጠሁህ ነበር፤ አንተ ግን ፈጽመህ መረቅኻቸው፤ ለእኔም በጎ አላደረግህም፤ እኔም ለአንተ በጎ ነገር አላደርግም።”