እናንተም ነገሥታቱና መኳንንቱ በሰይጣን ጎዳና አትሂዱ። ነገር ግን የፈጠራችሁን፥ እስከ ዛሬም ድረስ የጠበቃችሁን እግዚአብሔርን ፍሩት።