የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:49 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

ዳዊት የሠ​ራ​ቸው የቤተ መቅ​ደስ አገ​ል​ጋ​ዮ​ችና አለ​ቆ​ቻ​ቸው ለሌ​ዋ​ው​ያን ሥራ የተ​ጨ​መሩ የካ​ህ​ናት ልጆች ሁለት መቶ ሃያ ናቸው፤ የሁ​ሉም ስማ​ቸው ተጻፈ።

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ዕዝራ ካልእ 8:49
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች