ካህናት የፊንሐስ ልጆች፥ የአሮን ልጆች፥ የሰራህያ ልጅ የኢዮሴዴቅ ልጅ ኢዮስስ፥ ከይሁዳ ወገን ከፋሬስ ወገን ከዳዊት ወገን የሆነ የሰላትያል ልጅ የዘሩባቤል ልጅ ኢዮአቄም፤