የአዶኒቃም ልጆች ስድስት መቶ ስድሳ ሰባት ናቸው፤ የበጉዋይ ልጆችም ሁለት ሺህ ስድሳ ሰባት ናቸው፤ የአዲኖስም ልጆች አራት መቶ አምሳ አራት ናቸው።