የመስመር ላይ መጽሐፍ ቅዱስ

ማስታወቂያዎች


መላው መጽሐፍ ቅዱስ ብሉይ ኪዳን አዲስ ኪዳን




መጽ​ሐፈ ዕዝራ ካልእ 4:46 - የአማርኛ መጽሐፍ ቅዱስ (ሰማንያ አሃዱ)

አሁ​ንም ጌታዬ ንጉሥ ሆይ፥ የም​ማ​ል​ድ​ህና የም​ለ​ም​ንህ ይህ ነው፤ ካን​ተም የም​ፈ​ል​ጋት ታላቅ ነገር ይህች ናት፥ ጌታዬ ለሰ​ማይ አም​ላክ የተ​ሳ​ል​ኸ​ውን ስእ​ለ​ት​ህን ታደ​ርግ ዘንድ እሺ በለኝ፥ ካን​ደ​በ​ትህ የወ​ጣ​ው​ንም አድ​ርግ።”

ምዕራፉን ተመልከት



መጽ​ሐፈ ዕዝራ ካልእ 4:46
0 ተሻማሚ ማመሳሰሪያዎች