አሁንም በእውነት ታዝኚና ታለቅሺ ዘንድ ይገባሻል፤ እኛ ሁላችንም ያዘንን ነንና፤ እኛም ስለ ብዙዎች እናዝናለን፤ አንቺ ግን ስለ አንዱ ልጅሽ ታዝኛለሽ።