እርሱም መለሰልኝ፤ እንዲህም አለኝ፥ “ስለምትፈራው ነገር አስተምርህ ዘንድ ስማኝ። ይህ የተሰወረ ምሥጢር ስለሆነ፦ ልዑል እግዚአብሔር ገልጦልሃልና።