ባየኋትም ጊዜ እነሆ የከበረችና የታነጸች ከተማ ነበረች እንጂ ሴት አልነበረችም፤ ታላቅ የሆነ የመሠረቶችዋንም ቦታ አየሁ፤ ፈርቼም በታላቅ ድምፅ ጮህኹ። እንዲህም አልሁ፦