ከዚህ በኋላ ይኽን ስናገራት ድንገት ፊትዋ ከፀሐይ ይልቅ በራ፤ መልኳም እንደ መብረቅ አንጸባረቀ፤ ወደ እርሷ መቅረብንም ፈራሁ፤ ልቡናዬም ደነገጠብኝ፤ ከዚህም በኋላ ይህ ምን እንደ ሆነ ሳስብ አስደነገጠችኝ።