እርስዋም አለችኝ፥ “ጌታዬ ለራሴ አለቅስ ዘንድ በመከራዬም ላይ መከራን እጨምር ዘንድ ተወኝ፤ ፈጽሜ እኔ አዝኛለሁና፥ ልቡናዬም ተጨንቃለችና።”