አባቶቻችንም ሕግህን ተቀብለው አልጠበቁም፤ በሥርዐትህም አልጸኑም፤ የሕግህ ፍሬ ግን አልጠፋም፤ የአንተ ገንዘብ ስለሆነ ይጠፋ ዘንድ አይቻልምና።