እኔም መለስሁለት፤ እንዲህም አልሁት፥ “አቤቱ! እነሆ፥ እስካሁን ድረስ በኋላ ዘመን ታደርገው ዘንድ ያለህን ብዙ ምልክት ነገርኸኝ፤ ነገር ግን ጊዜው መቼ እንደ ሆነ አልነገርኸኝም።”