ገነት ለእናንተ ተከፍታለችና፥ ዕፀ ሕይወትም ተተክሏልና፥ የሚመጣውም ዓለም ተዘጋጅቶ ተሠርትዋልና፥ ደስታም ተሠርታለችና፥ ዕረፍትም ተነጥፋለችና፥ በጎ በረከትም ጸንታለችና፥ የጥበብ ሥርዋ ተገኝትዋልና።