እርሱም መለሰልኝ፤ እንዲህም አለኝ፥ “በዚህ ዓለም ያለው በዚህ ዓለም ላሉት ምሳሌያቸው ነው፤ የወዲያው ዓለም ግን በወዲያው ዓለም ለሚኖሩ ምሳሌያቸው ነው።