ይህንም በፊትህ እማልድ ዘንድ የጀመርሁት ስለ እኔም፥ ስለ እነዚያም ነው። የሚመጣውን ዓለም ሕጉን እየሰማን የምንኖር የእኛን መሰነካከል አያለሁና።