እርሱም መለሰልኝ እንዲህም አለኝ፥ “ይህንም እነግርሃለሁ፤ አንተ ግን ከከሓድያን ጋር አትጨመርም፤ ከሚፈረድባቸውም ጋር አትቈጠርም።