እኔም መለስሁለት እንዲህም አልሁት፥ “አቤቱ፥ ምንጊዜም እንደ ኢምንት የሆኑትን ይቅር ባላቸው ጊዜ ልዑል ዛሬ ይቅር ባይ እንዲባል ፈጽሜ አውቃለሁ።