ትድኑ ዘንድ ሕይወትን ምረጧት ብሎ ሙሴ ለሕዝቡ የነገራቸው መንገድ ይህች ናት። ነገር ግን እርሱን አልተቀበሉትም፤ ከእርሱም በኋላ ነቢያትን የተናገርኋቸው እኔንም አልተቀበሉም።